የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲከናወኑ አመሻሽ 12:30 በኤቲሃድ ስቴዲየም ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከወዲሁ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።
ከሊጉ መሪ በአንድ ነጥብ አንሶ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ባለሜዳው ማንችስተር ሲቲ የአምና ክብሩን ዘንድሮም ለመድገም በምሽቱ ጨዋታ ሶስት ነጥብ ለማሳካት ሲጫወት በሌላ በኩል የሊጉ መሪ አርሰናል የአምና ስህተቱን ላለመድገም የዛሬውን ወሳኝ መርሃግብር ያከናውናል።
ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር አመት ባከናወኑት የመጀመሪያ ዙር መርሃግብር ኤምሬትስ ላይ አርሰናል 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።
ማንችስተር ሲቲ ይህን ተጠባቂ ጨዋታ አሸንፎ ወደ ዋንጫው ግስጋሴውን ይጀምራል ወይስ አርሰናል አሸንፎ መሪነቱን ያስቀጥላል?
Website- https://vamos.bet/
Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial
Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets
Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
#Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting