የህይወት ሩጫ በተመሳሳይ የመሮጫ 24 ሰዐት ትራክ ውስጥ ይሁን እንጂ ሁሉም በየራሱ ፍጥነት የየራሱን ዙር የሚያጠናቅቅበት ነው:: አንዱ ከአንዱ ተወዳድሮ ማሸነፍ ሳይሆን ራስን ከራስ ጋር በማፎካከር የሚደረግ ሩጫ :: ከሰው ጋር ፉክክር ሲጨመርበት ግን ከራስ የመሮጫ እድሜ እንደመቀነስ ይሆናል ምክንያቱም የሁሉም ሰው የዙር ብዛት የተለያየ ነውና.... አብዛኞቻችን ዙሩን መጨረስ ላይ እንጂ እንዴት እና በምን ሁኔታ የሚሉ ጉዳዮች ላይ ስንጨነቅ አንታይም ... ስለ እንዴት መጨነቃችን ግን ከሩጫው መጠናቀቅ ተከትሎ ስለሚኖረን ሽልማት አልያም መና መቅረት ወሳኝ ይመስለኛል
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
••ৡ✵
𝖆𝖇𝖚 𝐋Ǫ𝖒𝖆𝖓
••ৡ✵