ደህና ነኝ
"ደህና ነህ?" እያሉ ለጠየቁኝ ሁሉ፣
"ደህና ነኝ" ልበል ወይ ደህና ነው እንዲሉ፣
ብዬ ብጠይቀው.....
ከልባቸው ሽተው ለጠየቁህ ቀርቶ፣
ደህና መሆንህም ለሚያሳምማቸው፣
ይበልጥ እንዲያማቸው ደህና ነኝ በላቸው>>
"ደህና ነህ?" እያሉ ለጠየቁኝ ሁሉ፣
"ደህና ነኝ" ልበል ወይ ደህና ነው እንዲሉ፣
ብዬ ብጠይቀው.....
ከልባቸው ሽተው ለጠየቁህ ቀርቶ፣
ደህና መሆንህም ለሚያሳምማቸው፣
ይበልጥ እንዲያማቸው ደህና ነኝ በላቸው>>