🔺🐌ከቀንድ አውጣው እንሰሳ የተሰራው ቅባት ነጃሳ ነው ወይስ ጠኃራ⁉️
~~~~
Snail Hair Oil
(ነፍሳቶች Insects)
👌በሶብርና በትዕግስ ይነበብ።ለሌ ሎችም ሼር ይደረግ። ባረከሏሁ ፊኩም።
መንደርደሪያ ቀንድ አውጣው ሁለት አይነት ነው።በሪይ( በየብስ የሚኖር) በሕሪይ (በበሕር ውስጥ የሚኖር) በበሕር ውስጥ የተገኘ እንሰሳ ምንም ይሁን ምን ሀራምነታቸው ከተጠቀሱት (እንቁራሪ…) በስተቀር ሀላል ነው። የላቀው ጌታ እንዲህ ይላል ፦
أُحِلَّ لَكُمْ صَيْدُ الْبَحْرِ وَطَعَامُهُ مَتَاعًا لَّكُمْ وَلِلسَّيَّارَةِ ۖ وَحُرِّمَ عَلَيْكُمْ صَيْدُ الْبَرِّ مَا دُمْتُمْ حُرُمًا ۗ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي إِلَيْهِ تُحْشَرُونَ
የባሕር ታዳኝና ምግቡ ለእናንተም ለመንገደኞችም መጠቀሚያ ይኾን ዘንድ ለናንተ ተፈቀደ፡፡ በሐጅም ላይ እስካላችሁ ድረስ የየብስ አውሬ በናንተ ላይ እርም ተደረገ፡፡ ያንንም ወደርሱ የምትሰበሰቡበትን አላህን ፍሩ፡፡
[አልማኢደህ 96]
በመሆኑም በሕር ውስጥ የሚገኝ የትኛውም እንሰሳ ኖሮም ሞቶም ሐላል ነው።መብላቱ ከተፈቀ መቀመሙ፣ከሱ የተለያዩ መዐዲኖችን በማዘጋጀት ቅባት ማዘጋጀት ፣ሌሎችንም ነገራቶች መጠቀም ሀላል ይሆናል።በበሕር ውስጥ የሚኖረውን ቀንድ አውጣ መጠቀም ይፈቀዳል።ይህኛው በህር ውስጥ ያለው ቀንድ አውጣ ስሆን ሁለተኛው ደሞ የብስ ውስጥ ስለሚኖረው ይሆናል።
ولا يحل أكل (الحلزون البري )ولا شيئ من الحشرات كلها كالوزغ والخنافس والنمل والنحل والذباب والدبر والدود كله –طيارة وغير طيارة –والقمل والبراغيث والبق والبعوض وكل ما كان من أنواعها لقوله تعالى (حرمت عليكم الميتة)
የብስ ላይ የሚኖረውን ቀንድ አውጣ (حلزون) መብላት አይፈቀድም።አንዳችም ነገር ከምድር ነፍሳቶች መብላት አይፈቀድም።እንሽላሊት፣ ጥንዚዛ…ጉንዳን፣ንብ፣ዝንብ፣ተርብ፣ ትል ሁሉንም በራሪ ብሆን ባይሆንም…፣ቅማል፣በረሮ፣ትኳን፣ትንኝ ሁሉ ከሷ አይነት የሆኑትን መብላት አይፈቀድም።ላቅ ያለው ጌታ እንዲህ ይላል፦ (በናንተ ላይ የሞቱ ነገራቶች ክልክል ሆኑ)
አልማኢደህ
"ለማረድ ምቹ የሚሆነው ነገር ጎሮሮው ላይ ብለዋ ማረፍ የምቻልበት እንሰሳ መሆን ኣለበት።ማረድ በጉሮሮ እንጂ በሌላ መሆን አይችልም።ማረዱ ያልተቻለ ነገር ወደ መብላቱ ምንም አይነት መንገድ የለውም። "
የላቀው ጌታችን"የሞተ ነገር ሐራም/ ክልክ ሆነባችሁ" ሲል" ያረዳችሁት" ሲቀር ብሏል።አሁን የተጠቀሱት ቀንድ አውጣውን ጨምሮ ለመታረድ ባለመቻሉ እሱን መጥበሱም ሆነ ፈጭቶ መጠቀሙ፣መብላቱ የተከለከለ ተግባር ይሆናል። ወይም ነጃሳ እንደ መብላት ነው።
«ዝንብ በአንዳችሁ እቃ ላይ ከወደቀ ወደ ውስጥ ነክሮት ይጣለው» ብለዋል።ነጃሳ ባይሆን ወደ ውጭ ጣሉት ባላሉ ነበር።
ከዐብዱረሕማን ብን ዑስማን ተይዞ "አንድ ዶክተር ወደ ነብዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘንድ መጣና እንቁራሪትን ለመድኃኒትነት ልያደርጋት ጠይቃቸው ከለከሉት "ይላል።
የብስ ላይ ያሉ ነፍሳት( Insects) ሐላል ብሆኑ ኖሮ ባልከለከሉት ነበር።ቀንድ አውጣው ከነፍሳቶች መካከል መሆኑ አጠራጣሪ አይደለም።
ኢማሙ ነወዊይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
ﻣﺬﺍﻫﺐ ﺍﻟﻌﻠﻤﺎﺀ ﻓﻲ ﺣﺸﺮﺍﺕ ﺍﻷﺭﺽ .... ﻣﺬﻫﺒﻨﺎ ﺃﻧﻬﺎ ﺣﺮﺍﻡ ، ﻭﺑﻪ ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ
ﺣﻨﻴﻔﺔ ﻭﺃﺣﻤﺪ ﻭﺩﺍﻭﺩ .
ﺍﻟﻤﺠﻤﻮﻉ " ( 9/16)
የዑሞች አካሄድ በምድ ነፍሳት ላይ እሷ ሐራም ናት( የምል ነው) በሱ( በዚህ አቃም) አቡ ሐኒፋ ፣አህመድ፣ዳውድ ሄደውበታል።
ኢማሙ ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፦
ﻭﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺣﺰﻡ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ :
"ﻭﻻ ﻳﺤﻞ ﺃﻛﻞ ﺍﻟﺤﻠﺰﻭﻥ ﺍﻟﺒﺮﻱ , ﻭﻻ ﺷﻲﺀ ﻣﻦ ﺍﻟﺤﺸﺮﺍﺕ ﻛﻠﻬﺎ
"የብስ ላይ የሚኖር ቀንድ አውጣ (snail) መብላት አይፈቀድም።አንዳችም ከነፍሳት ከሁሉዋም።"
ጁምሁሮች የሄዱበት አቃም የሚፈስ ደም የሌለው የሆነ ነገር ለማረድ አይመችም የምለው ነው።ይህን አቃም የሚቃወም ከዑለሞች መካከል ኣለን❓
ኣዎ !ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፦
ﺳﺌﻞ ﻣﺎﻟﻚ ﻋﻦ ﺷﻲﺀ ﻳﻜﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻤﻐﺮﺏ ﻳﻘﺎﻝ ﻟﻪ ﺍﻟﺤﻠﺰﻭﻥ ﻳﻜﻮﻥ ﻓﻲ
ﺍﻟﺼﺤﺎﺭﻯ ﻳﺘﻌﻠﻖ ﺑﺎﻟﺸﺠﺮ ﺃﻳﺆﻛﻞ ؟ ﻗﺎﻝ : ﺃﺭﺍﻩ ﻣﺜﻞ ﺍﻟﺠﺮﺍﺩ ، ﻣﺎ ﺃﺧﺬ ﻣﻨﻪ
ﺣﻴّﺎً ﻓﺴﻠﻖ ﺃﻭ ﺷﻮﻱ : ﻓﻼ ﺃﺭﻯ ﺑﺄﻛﻠﻪ ﺑﺄﺳﺎً , ﻭﻣﺎ ﻭﺟﺪ ﻣﻨﻪ ﻣﻴﺘﺎً : ﻓﻼ
ﻳﺆﻛﻞ " ﺍﻧﺘﻬﻰ .
ﻭﻓﻲ " ﺍﻟﻤﻨﺘﻘﻰ ﺷﺮﺡ ﺍﻟﻤﻮﻃﺄ " ( 3 / 110 ) ﻷﺑﻲ ﺍﻟﻮﻟﻴﺪ ﺍﻟﺒﺎﺟﻲ ﺭﺣﻤﻪ
ﺍﻟﻠﻪ
ኢማሙ ማሊክ ሞሮኮ ላይ ስለሚገኝ ሐየዋን ቀንድ አውጣ ስለሚባል ፣በረሃ ላይ የሚገኝና በዛፎች የሚለጠፍ እንሰሳ ይበላልን ተብለው ተጠየቁ እሳቸውም "እንደ አንበጣ (ይመስለኛል) ብለው ኣሉ። ከሱ በህይወት የተያዘው ነገር ይፈጫል ወይም ይጠበሳል። በመመገቡ ችግር አላይበትም ። ሞቶ የተገኘው አይበላም" ይላሉ።( ሙንተቃ)
ይሁን እንጂ ማስረጃው ግን ፍንጭም አይሰጣቸውም።
✅አንኳር‼️
የቀንድ አውጣውን ቅባትም ሆነ ሌላ ነሩንም የምትጠቀሙ እህት ወንድሞች ከዚህ ቀደም ለሰራችሁት አላህ ይቅር ይበላችሁና ከዚህ ቦኃላ ነጃሳ መሆኑን አውቃችሁ ማቆም ኣለባችሁ።"እንትና ፈትዋ ሰቶበታል እንትና ሼኽ የሚባል ነገር አይሰራም።ማስረጃው ይህ ነው።ይህንን ርእስ ለመፃፍ የተገደድኩት ብዙ እህት ወንድሞች ስወዛገቡና ኮሜንትም ላይ ስጠይቁ ስለነበረ ነው።ስለ ቀንድ አውጣው ቅባት እውነታው ይህ ነው።
منقل
https://t.me/WATESiMU/5199