#🚩በውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት #በነርስ_ሙያ ተጠቃሚ መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ
በውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት በነርስ ሙያ (all categories) ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (lmis.gov.et) በመመዝገብ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በሚደረግ የምልመላ ሂደት የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለአገልግሎቱ ምንም አይነት ክፍያ የማይጠየቅ መሆኑን አውቃችሁ ከአጭበርባሪዎች እራሳችሁን እንድትጠብቁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
#ማሳሰቢያ፡-
በዕድሉ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልግ ማንኛውም ሰው የሚከተሉትን ደረጃዎች መጠበቅ ይርባቹሀል
📌 1ኛ lmis.gov.et ላይ መመዝገብ እና
📌 2ኛ አቅሪያቢያችሁ በሚገኝ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የባዮሜትሪክስ መረጃ መሥጠትና የሠራተኛነት መለያ ቁጥር ማገኘት፣
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ነሃሴ 16/2016 ዓ.ም