🚨
እንኳን ለ2019 አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼
በዚህ አዲስ ዓመት ለተከታታዮቻችን ገራሚ እድል ይዘን መጥተናል። ከዛሬ ጀምሮ የሥራ ማስታወቂያዎችን ብቻ ከማውጣት ባለፈ፣ ይህን ቻናል የሚከታተሉ ብቁ እና ዝግጁ ባለሙያዎችን ለቀጣሪ ድርጅቶች ቀጥታ በቪዲዮ እና በቴሌግራም በነፃ እናስተዋውቃለን!
📌 በዚህ ፕሮግራማችን ላይ ለመሳተፍ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፡
ከ1 ደቂቃ ያነሰ አጭር ቪዲዮ ያዘጋጁ፡ በቪዲዮው ላይ፡
ስማችሁን እና የትምህርት ደረጃችሁን
የሥራ ልምዳችሁን
ከሌሎች ምን ልዩ እንደሚያደርጋችሁ
መስራት የምትፈልጉበትን የሥራ መደብ እና የተቋም ዓይነት በግልጽ ተናገሩ
የቀረፃችሁትን ቪዲዮ እና የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Follow ማድረጋችሁን የሚያሳይ Screenshot አያይዛችሁ በቴሌግራም ላኩልን!
እኛ ደግሞ ለቀጣሪዎች እና ለብዙ ሺህ ተከታታዮቻችን እናስተዋውቃችኋለን! 🚀✨
በዚህ ፕሮግራም የመሳተፍ የመጀመሪያው መስፈርት ሁሉንም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን መከተል ነው!
Facebook: https://www.facebook.com/share/1JTV1svarp/?mibextid=wwXIfr
YouTube: https://youtube.com/@worklinketh?si=Cmb0IdWiwF5Q6mrD
Instagram: https://www.instagram.com/worklink_ethiopia?stkn=MXhseDFrbW50dzFnbA%3D%3D&utm_source=qr
Sydro Profile: https://api.aemro.net/mobile/profile/a4d744bb-f870-4186-ae71-5e4dcabf63bc
Telegram Channel: https://t.me/WorkLinkETH
ለተከታታዮቻችን በሙሉ የቀረበ ታላቅ የምስራች እና ጥሪ! 🚨