إنا لله وإنا اليه راجعون
አሳዛኝ ዜና አሁን ደረሰኝ፤ በወሎ በተንታ ወረዳ ለመውሊድ በተዘጋጀ ምግብ ውስጥ መርዝ ተጨምሮ አምስት ሰዎች ህይወታቸው ወዲያውኑ ያለፈ ሲሆን ሌሎች በርካቶች ሆስፒታል ገብተዋል፡፡
ድርጊቱን የተፈጸመው መዉሊድ እንዳይደረግ ሲከላከሉ በነበሩ ያካባቢው ተወላጅ ጽንፈኞች እንደሆኑ ነዋሪዎች የተናገሩ ሲሆን ሲያሰሙት ከነበረው ዛቻና ለአካባቢው ሙስሊም ነዋሪ ከሚያሳዩት የመረረ ጥላቻ አኳያ እንዲህ አይነት አደጋ ሊያደርሱ እንደሚችሉ ይገመት እንደነበር ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።
✍🏼ambassador ሀሰን ታጁ