Репост из: የተዋህዶ ልጆች
ያዝ እንግዲህ…!
"…አሁን ቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል። አባቶች እየገቡ ነው።
"…ደመላሽ፣ አራርሳና አሰፋም የታሸገው ቤታቸው ተከፍቶ እንዲገቡ ተደርጓል።
"…አፍነው እንዳይወስዷቸው ከፍተኛ ጥበቃ እንዲደረግላቸው ፌደራል ፖሊስ ተመድቧል።
"…በሌላ በኩል በወይዘሮ አይንሸት አደም ህንፃ ውስጥ ትርምስ ተፈጥሯል። እስላሞቹና ጴንጤዎቹ እያበዱ ነው። ጠበቃ ኃይለሚካኤል እና የገዳ ባንኩ ዋሲሁን እናንተ ሌሎች መነኮሳትን ሹሙ ብለው የመነኩሴ መዓት ወደ ሕንጻው እየስገቡ ነው ተብሏል። ጉድ ሊፈላ ነው።
"…ፍራሽ እየገባ ነው። ጥበቃው በኦሮሚያ ፖሊስ የጴንጤና የእስላም ፖሊሶች ተወጥሯል። አብደዋል።
"…እንዲት እናት ባለፈው ወር ተኩሶ የገደለው የሞጆ ሥራ አስኪያጅንም እነ ሽመልስ አብዲሳ ከእስር እንዲፈታ አድርገው በእነዚህ ውጉዛን እንዲሾም ሊያደርጉት ነው ተብሏል። ሰውየው ትናንት ከቀውሲ በላይ መኮንን ጋር በአዋሳ የነበረው ነው ተብሏል።
"…ኦርቶዶክስ አሸናፊ ናት። 💪💪🏿💪💪🏿💪💪🏿 ስልህ ጥብርር፣ ኩርት፣ ዝብንን ብዬ ነው። ማርያምን ስልህ።
@ORTODOX_MERJA