. መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel
Mezimur Lyrics
መዳኔ ይገርመኛል (3x)
ታምር ያሰኘኛል (2x)
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲዖል ሲዘጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x)
ጠላት ሲመታ (8x)
ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ሲበራ (2x)
አልቆ ተፈጽሞ ነገሬ ሲሰራ (2x)
በዚያ የመስቀል ደም ሰላም ሲደረግ (2x)
እዳዬን ስከፍለው የእግዚአብሔር በግ (2x)
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼
➥ @Yemezimur_Maikel
➥ @Yemezimur_Maikel
Mezimur Lyrics
መዳኔ ይገርመኛል (3x)
ታምር ያሰኘኛል (2x)
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ሲዖል ሲዘጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ለእኔ ሲነጋ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ከእስር ስፈታ
ከዚህ በላይ ታምር ምንድን ነው ጠላት ሲመታ (2x)
ጠላት ሲመታ (8x)
ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ሲበራ (2x)
አልቆ ተፈጽሞ ነገሬ ሲሰራ (2x)
በዚያ የመስቀል ደም ሰላም ሲደረግ (2x)
እዳዬን ስከፍለው የእግዚአብሔር በግ (2x)
~መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ~
ADDISALEM ASSEFA || ዘማሪት አዲስአለም አሰፋ