ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ
አርሴማን ጥሩልኝ 🥺
ክፍል ፩
ልክ የዛሬ 15 አመት ነበረ ይህ ነገር የሆነው ብዙ ጊዜ እግዚአብሔርን ለምን ልጅ አልሰጠኸኝም ብለው ሲያማርሩ ብሎም ሆስፒታል ሄደው ሲፈላሰፉ አስተውላለሁ እኔና ባለቤቴ ግን አንድም ቀን እንኳን አማረን አናውቅም ልክ መስከረም 28 ቀን በተኛንበት እኔም ባሌም ተመሳሳይ ህልም አየን በጣም የምታምር እንደ ፀሃይ የምታበራዋ ባለዘንባባዋ እናቴ የሚያምር ወንድ ልጅ ይዛ ወደ ቤታችን ስትገባ ባሌ ያየውን ነገረኝ እኔም ስነግረው አላመነም ነበረ ወ...