ሰላም የተወድዳችሁ የኔዎች እንደሚታወቀው ከነገ ሰኞ ጀምሮ ከየካቲት 3-8 ድረስ Gospel Week ነው ስለሆነም ሁላችንም ይሄንን ምስል Profile picture በማድረግ ማምለጫ መርከብ የሆነውን #ኢየሱስን እንድንሰብክ ጥሪ እናቀርባለን ::
ተባረኩ
#የተልዕኮ_አስተማባሪዎች
#yenefellow
#vlm
ተባረኩ
#የተልዕኮ_አስተማባሪዎች
#yenefellow
#vlm