መልካም…
"…ከራየን ወንዝ ተነሥቼ ጎጃም ወደ ጮቄ ተራራ መረፊያ ላይ ለመመለስ መንገድ ጀምሬ ለጊዜው አዲስ አበባ ሸገር "ቤዛን" በተመለከተ ግራ ቀኙን ለማየት አዱ ገነት እገኛለሁ። ዛሬ ርእሰ አንቀጻችንን ቤዛ ላይ አተኩረን ትኬት ካገኘሁ ነገ በጠዋት ወደ ጮቄ ተራራ ምሽጌ እደርሳለሁ።
"…እስከዚያው ለምርጥ ዘሩ ለደጀኔ ቶላ፣ አባ ሳሕለማርያም ቶላ፣ ወይም አቡነ ገብርኤል ላስነሱት አዋራ ፍቱን መድኃኒት የሚሆን ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅቼላችኋለሁና እሱን ብለጥፍላችሁ ምን ይመስላችኋል?
"…እስከዚያው ድረስ ስለ ቤዛ፣ ቤዘወ፣ ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም እየተማማራችሁ፣ ከሊቀጳጳሱም ጋር "ይትፍርህ እም" እያላችሁ እየዘመራችሁ፣ ምርጥ ዘር የቶላን ልጅ ጵጵስና አመራረጥ እያደነቃችሁ ቆዩኝ። ትምህርቱን ለሊቀ ጳጳሱም ብትልኩላቸው ይጠቅማቸዋል ባይ ነኝ። ይትፍርህ እም።😁
• አላችሁ አይደል…? ዝግጁ…?🫡🫡🫡