ቀይ በህር እና ቀይሽንኩርት
ወደብ እና ምግብ
"…አውሬው ያማረው ወደብና ቀይ ባሕር… ሕዝቡ ያማረው ደግሞ ምግብና ቀይ ሽንኩርት። አልተገናኝቶም።
"…ከሁሉ ከሁሉ በሳቅ ፍርፍር እንዲያምረኝ የሚያደርገኝ ደግሞ "…ፊኒፊኔ ኬኛ ቀይ ባህር የኛ" የሚሉት የኦሮሞ ነፃ አውጪው ኦነግና የትግሬ ነፃ አውጪዋ የህወሓት አክቲቪስት፣ ጋዜጠኞችና ቦለጢቀኞች ተመካክረው ግርር ብለው መጥተውም ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት እነርሱ አርበኛ ሌላውን ባንዳ ለማድረግ የመጋጋጣቸው ነገር ነው።
"…አቢይ አመድ ባለፈው ሳምንት በተለቭዥን የማይጠይቁት ዱዳ አሽከሮቹን ሰብስቦ ስለ ውኃ አፈጣጠር ትምህርት ሰጥቶ ወደብ ያስፈልገናል ብሎ እስኪደሰኩር ድረስ ተቃዋሚው የነበሩት ሁሉ በአንድ በተን ጠቅ ተደርገው "ከኢምፓየሪቱ ኢትዮጵያ" ሕዝባቸውን ነፃ አውጪዎቹ ቆረቆንዶች ቀይ ባህር ለኢትዮጵያችን ሲሉ ስታይ የሆነ የዘለላቸው ክትባትማ እንዳለ ትረዳለህ።
"…ዐማራ ኤርትራን የሚወደው፣ የሚቀርበውም ለወደብ ሲል ነው። ዐማራ ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ብሎ ጎረቤት ኤርትራን ሲተነኩስ ኖሯል። ዐማራ ተስፋፊ ነው። ዐማራ ጦረኛ ነው፣ ኤርትራን የሚነካ አንድ አካል ቢነሣ ቀድመን የምንጋፈጠው እኛ ትግሬዎች ነን ወዘተ ሲል የከረመው የትግሬ ነጻ አውጪማ ዐማራ ከአቢይ ጋር መዋጋቱን ትቶ ስለ ወደብ ያስብ እያሉ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆነው ተከስተዋል። ኦሮምቲቲዎቹም በቲክቶክ 24 ሰዓት ስለወደብ ሆኗል ውይይታቸው። ታስቁኛላችሁ…!😂
"…ዐማራ ደግሞ አምቢዮ… እኔ ወደቤም ቀይ ባሕሬም አሁን 4ኪሎ ብቻ ነው ብሎ ወገመ። ኧረ በናቲ ደስ አይልም ቢሉት ቢሠሩት… ወለበል ንኩት አላቸው። በለገዳዲና በገፈርሳ የጎርፍ ውኃ ልዩ ጥቅም ካልታሰበልኝ ግደሉኝ የሚለው እኮ ነው ቀይ ባህር ብሎ ሊታነቅ የሚገለገለው።
• አይገርምላችሁም…!