"…ትግሬ ከኤርትራ ጋር ልትዋጋ ነው። ህወሓት እየፈረሰች ነው፣ ተከፋፈለች። ለ2 ተሰነጠቀች። የዐማራ ፋኖ የትግሬ ወታደራዊ አዛዦችን አስፈትቶ ወደ መቀሌ ላከ። የተላኩትም "እስከ ወልድያ ፋኖ ላከን፣ ከወልድያ በኋላ ሀገራችን ስለሆነ ራሳችን ገባን። (ከወልድያ በኋላ ትግሬ ነው እያሉ እኮ ነው) ቴዲ በርዕዮት፣ ስታሊን በዛራ ፋኖን አወደሱ፣ አመሰገኑ ዜናዎች ይሸክካሉ።
"…መተማ ሄዶ ለዐማራ የሞተ "ሞኙ ንጉሥ" እያሉ አፄ ዮሐንስ የሚሰድቡት ትግሬዎች የዐማራ ሕዝብ አሳዝኗቸው ለዐማራ ፋኖ ድጋፍ ይሰጣሉ ብዬ አላምንም። በፍጹም። የብልፅግናም ከመቀሌ መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የተጫነ የጦር መሣሪያ ወደ ፋኖ ሳይደርስ ያዝኩት የሚለው የዛሬው የጦር መሣሪያ ዜና በራሱ በወያኔና በብልፅግና የተደረሰ የዥል ድርሰት መሆኑም ይሰምርበት።
"…ወያኔ ፋኖን አግዝላሁ ብላ የሆነ የወሎና የበጌምድርን ለመቆጣጠር እንዳሰበች ገምቱ። ወያኔን ማመመን ቀብሮ ነው። አቢይ ሥልጣኑን በዘዴ ለወያኔ ማስረከብ ሳይፈልግ አይቀርም። የኦሮሞ ሰዎች እና የአቢይ ሰዎች ጠንቋይ ሸመታ ላይ ናቸው። ኦሮሞዎቹ ከሱዳንና ከሳዑዲ፣ አቢይም ከሱዳንና ከምዕራብ አፍሪካ ጠንቋይ አምጥተው እየተጋጋጡ ነው። ሙሉ መረጃ ነው ያለኝ።
• ለማንኛውም የዐማራ ፋኖ ወያኔን በተመለከተ የሚወጣ ዜናን በ1 አይኑ ሳይሆን በ2 ዓይኑ ይከታተል። ወያኔ መቼም ቢሆን መቼ የዐማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም። ዐማራን ነፃ የሚያወጣው ከላይ ፈጣሪው ከታች ነፍጡ ብቻ ነው። አለቀ። የተሸነፈ፣ የተዋረደ፣ የወደቀ ወያኔ በከፍታ ላይ ያለውን ዐማራ የሚታደግበት፣ የሚረዳበት ምንም መንገድ የለም። የተራበ ወያኔ ራቡን ያስታም እንጂ በፋኖ ትግል ውስጥ ምን ጥልቅ አድርጎት…?
• ጧ በል…!"እስከወልድያ ፋኖ ሸኘን፣ ከወልድያ በኋላ ሀገራችን ስለሆነ ራሳችን ሄድን አላሉም። ቀሽም ሁላ…!