ክቡራትና ክቡራን የዘምዘም ባንክ ቤተሰቦች
በድጋሚ እንኳን ደስያላችሁ
በዛሬዉ እለት የባንክ ንግድ ሥራ ፈቃድ በብሔራዊ ባንክ ገዠ ክቡር ዶ/ር ይናገር ደሴ
እጅ በስካይ ላይት ሀቴል በተደረገ ደማቅ ሥነ ሥርዓት ለዘምዘም ባንክ ተሰጥቷል። የባንኩ ገዥ ባደረጉት ንግግር በሀገራችን የመጀመሪያዉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ ለሆነዉ ዘምዘም ባንክ በልዩ ዝግጅት ፈቃዱን ለመስጠት ያስፈለገዉ ከበርካታ አመታት ድካምና ትእግስት በሗላ እዉን የሆነዉ ይህ ባንክ በሀገራችን የተጀመረዉ ለዉጥ ማሳያና በመስኮት ሲሰጥ ለቆየዉ የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የበለጠ ድምቀትና ጥንካሬ የሚፈጥር መሆኑን ለማመልከት ጭምር ነዉ ብለዋል። የወለድ ነፃ ባንክ በእምነታቸዉ ምክንያት ከወለድ ጋር ለመተሳሰር ለማይፈልጉ ዜጎቻችን ብቻ ሳይሆን አገልግሎቱን ለሚሹ ሁሉ ታላቅ ስጦታ ነዉ ብለዋል- ክቡር ዶ/ር ይናገር ደሴ።