ወደ አዲስአበባ መግባት ተከልክሏል!
የሰሜኑን የኢትዮጵያ ክፍል ከአዲስ አበባ ጋር የሚያገናኘው የደብረ ብረሃን አዲስ አበባ መንገድ የሚያቋርጡ ተጓዞች፣ ሸኖን አልፈው እንዳይሄዱና ወደመጡበት እንዲመለሱ ሲገደዱ በስፍራው የነበረው ሪፖርተራችን ተመልክቷል፡፡
ተሸከርካሪዎችን አስቁመው ከተጓዦች መካከል የአማራ ክልል መታወቂ ያላቸውን ተጓዦች ለይተው ወደመጡበት እንዲመለሱ የሚያስገድት፣ የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል መለዮ የለበሱ የጸጥታ ኃይሎችና የታጠቁ ሚሊሺያዎች ናቸው፡፡
ወደ አዲስ አበባ አታልፉም ተብለው ከተሳፈሩበት ተሸከርካሪ ተለይተው ከሚቀሩ ሰዎች መካከል፣ የተወሰኑት በቦታው ላይ ሲጉላሉና ቀሪዎቹ ደግሞ ለሸኖ ቅርብ ወደሆነችው ደብረ ብርሃን ባገኙት የትራንስፖርት አማራጭ ሲመለሱ ታዝበናል፡፡
========================
ፈጣን፣ ታማኝና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ፣
መረጃ ህይወት ነው።
http://t.me/Zena_Keminchu