ሌዥዤክ ኮላኮዉስኪ የአለምን ፍፃሜ ሲተነብይ በቲያትር ይመስላታል ። ቅልጥ ያለ ተዉኔት እየታየበት ካለ መድረክ ጀርባ እሳት ይነሳል ። ተዋናዩ ሮጦ መጥቶ ለተመልካቹ እሳት እሳት ሲል ደንገጥ የሚል የለም ። እንደ አንድ የድራማዉ ክፍል እንጂ እንደ እዉነተኛ እሳት ሳያዩት እሳቱ ተዋናዮቹንም ተመልካቾቹንም በልቷቸዉ ያልፋል ።
የእኛ ሀገር አኳኋንም እንደዚህ ነዉ ። ችግር የመጪ ግዜ ብስራትን መጠበቂያ ሀፒ ኢንዲንግ'ን ተስፋ ማድረጊያ መድረካችን ነዉ ። ያለ አዉዱ ሲገባ ሊነጋ ሲል ይጨልማል እንደሚሉት አባባል በስባሳ ብሂል የለም።
መንግስት ተብሎ የተቀመጠዉም በተስፋ መነሁለልን የሙሉ ግዜ ስራዉ ያደረገ የንቅሎች ስብስብ ነዉ ። እንደ ህዝብም እንደመንግስትም ንቃት ጎድሎን ፥ ከዚያ ማን ማንን ሊታደግ እንደሚችል አላህ ይወቅ
Bicola Nas
@Zephilosophy