ሞኝ ሰው ብቻ ነው በህጋዊነት የሚያምነው። 🤓
.... ያለበለዚያ ፍቅርና ይበቃ ነበር እኮ እኔ ፍቅርን አስበልጬ እንጂ ጋብቻን ተቃውሜ አይደለም። ይህ ፍቅር ወደ ጋብቻ ተለውጦ ከሆነ እሰየው ነው። ነገር ግን ጋብቻ ፍቅርን ያመጣል ብላችሁ ካሰባችሁ በድጋሚ አስቡ። ይህ የሚቻል ነገር ነው። ነገር ግን ፍቅርን በንቃት ሆናችሁ ከያዛችሁ ወደ ጋብቻ ልትቀይሩት ትችላላችሁ። 🤔
ተራ የሆኑ ሰወች ፍቅራቸውን ያጠፉታል። ወይም ደግሞ እንዲጠፋ የተቻለውን ጥረት ካደረጉ በኋላ ሲስቃዩ ይታያሉ እናም °°ችግሩ ምንድነው?°° በማለት መጨነቅ ይጀመራሉ። ጋብቻ ከህጋዊነት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም። ጋብቻ ሁለት የነበሩ ልቦች ተጠቃለው ወደ እንድነት መቀየር ማለት ነው። የሁለት ሰዎችእንደ እንድ መሆን ወይም መወሃድ ማለት - ጋብቻ ማለት ነው💑
ነገር ግን ሰዎች ፍቅርን በንቃት ውስጥ ሣይሆኑ ይሞክሩታል። ሙከራው ጥሩ ነው። ግን በፍቅራቸው በምቀኝነት፣ የግል ባማድረግ ስሜት፣ በብስጭት፣ በጭቅጭቅ የተሞላ ስለሚሆን ወዲያውኑ ያፈርሱታል። ስለዚህም ሰው ለብዙ ዘመናት ያህል በጋብቻ ላይ በመመርኮዝ ህግ በማውጣት ፍቅር እንዳይጠፋ ለማድረግ ሲሞክር የነበረው ማህበረሰቡ፣ መንግስት፣ ፍርድ ቤቶች፣ ፖሊሶች፣ የተወሰኑ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ ጋብቻ በሚለው ተቋም ውስጥ ታስርህ እንድትኖር ያደርጉሃል። አንተም በዚህ ተቋም ውስጥ የሚኖር ባርያ ነህ ማለት ነው። በተቋም ውስጥ የሚኖር ሰው ድግሞ ባርያ ለመሆን የቆረጠ ብቻ ነው። 😳
እንደኔ ግን ጋብቻ ከነዚህ ነገሮች በሙሉ የተለየ ክስተት ነው። ይህ ክስተት የሚመጣው ፍቅር የመጨረሻ ጣርያው ላይ ሲደርሱ ብቻ ነው። 😎
... እኔ የውሸት የማስመሰል አብሮ ለመኖር ሲባል ብቻ የሚመሰረተውን ጋብቻ እቃወመዋለሁ።😏
◎የተቀነጨበ
እስቲ በኔ በኩል ያለ 👍 ማለቴ የተስማማ
ያልተሰማማ ካለ ያናገረኘ😒
@Zerusoutlying