ትምህርት ቤቱ ጥራቱ እንዴት ነው? የሚለው ቀርቶ ሙስሊም ነው የከፈተው ወይስ ክርስቲያን? ኦርቶዶክስ ነው የከፈተው ወይስ ፕሮቴስታንት ሆኗል ጥያቄው፡፡ መርፌውን በየእምነታችን ሊወጉን የተዘጋጁ የሕክምና ተቋማትም ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡...........
የእምነት ተቋማቱ ከዚህም አልፈው የጎሳውን ዘረኛነት የሚያባብሱ ተቋማትም ሆነዋል፡፡ ጎጃሜ ጎጃሜውን፣ ጎንደሬ ጎንደሬውን፣ ትግሬ፣ ትግሬውን፤ ኦሮሞ ኦሮሞውን፣ ወሎ ወሎዬውን ሲስበው ማየት ለተቋማቱ ቅርብ ለሆነው ብቻ ሳይሆን ርቆ ላለው ምእመናቸውም የዕለት ዜና ሆኖለታል፡፡ የአንደኛው ወገን በእምነት ተቋማቱ የሥልጣን እርከን በወጣ ቁጥር፣ የእምነቱን ተከታዮች ከማብዛት ይልቅ የወንዙን ልጆች ማብዛት ዋናው ተልዕኮው እየሆነ ነው፡፡...
ከዳንኤል ክብረት እይታዎች
ሙሉን ለማንበብ ከፈለጉ ከታች ያለውን በማውረድ ያንብቡ!! በዚሁም በቻናልችን ላይ የሰም ለውጥ ማረጋችንን እናሰውቃልን
@Zerusoutlying