‹‹ንባብ የጀመሩ ብዙ ወጣቶች ያነበቡት መፅሐፍ ሁሉ ሲስባቸው ይኖራሉ፡፡ በየሳምንቱ እየፈረሱ ይሠራሉ፡፡ የእምነት መፅሐፍ ሲያነቡ የዓለም መፍትሄ እምነት ነው ይላሉ፡፡ የክህደት መፅሐፍ ሲያነቡ የእድገታችን ማነቆ እምነት ነው ይላሉ፡፡ የዝሙት መፅሐፍ ሲያነቡ የጥልቅ ደስታ ምንጩ ወሲብ ነው ይላሉ፡፡ ይህንንም ላገኙት ሠው ሁሉ ያውጃሉ፡፡ ከልጅነታቸው ጀምሮ ማንበብን ስላልመዱ እንደ አዲስ ሐብት ዓመል ያወጣባቸዋል፡፡ ››
(ራዕይ ያለው ትውልድ - 216)
ከፍልስፍና ማዕድ
@Zerusoutlying
@Zerusoutlying
(ራዕይ ያለው ትውልድ - 216)
ከፍልስፍና ማዕድ
@Zerusoutlying
@Zerusoutlying