ㅤ ✍ ዳንኤል ክብረት
ሠለስቱ - የለውጥ ሂደት ሦስት ጉልቻዎች
ከዚህ በፊትም አንሥተነዋል፡፡ አለቃ ገብረ ሐና እንዳስተማሩት ምርጥ ግንባታ ሦስት ነገሮችን ይፈልጋል፡፡ ሠሪ፣ ደንጓሪና አነዋሪ፡፡ የሀገር ግንባታም እንዲሁ፡፡ በሂደቱ ውስጥ ጊዜያቸውን፣ ጉልበታቸውንና ዕውቀታቸውን ሠውተው ሌት ተቀን የሚሠሩለትን ይሻል፡፡ የእግር ኳስ ጨዋታ ሁለመናቸውን በሜዳ ላይ የሚያፈሱ ምርጥ ምርጥ ተጨዋቾችን እንደሚፈልገው ሁሉ፡፡ ሀገራዊ ለውጥ ስለፈለጉት፣ ስለናፈቁትና ስላጨበጨቡለት አይመጣም፣ ቢመጣም አይሳካም፡፡ የለውጡን ተውኔት በሚገባ የሚጫወቱ ምርጥ ተዋንያንንም ይፈልጋል፡፡
ሙሉን ያንብቡት 👇👇👇👇👇
http://telegra.ph/ሠለስቱ---የለውጥ-ሂደት-ሦስት-ጉልቻዎች-07-19
አዘጋጅ @Zerusoutlying
@Zerusoutlying