97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ትክክለኛ የ 97.1 ስፖርት የቴሌግራም ቻናል ነው 🇪🇹
➥ የሃገር ቤት ስፖርታዊ መረጃዎችን
➥የአውሮፓ ታላላቅ ሊግ መረጃዎችን
➥የጨዋታዎችን ቀጥታ ስርጭት
➥የዝውውር ዜናዎችን
➥ስፖርታዊ ታሪኮችን የሚያገኙበት ነው ።
ለማስታወቂያ ስራ ⬇️

@exodus_promotion / @E_bek112 አናግሩን ።
97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ | 2017 ዓ/ም 🇪🇹

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ በተደጋጋሚ እየተበሉ ተቸግረዋል ?

100% Sure/እርግጠኛ የሆኑ የጨዋታ ጥቆማ በመፈለግስ ደክመዋል ?

እንግዲያውስ አይጨነቁ እጅግ አስደናቂ ቻናል እንጦቅማችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉና አሸናፊ ይሁኑ


በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የሚቆጠሩ ጎሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇


📊 በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በዚህ የውድድር አመት ብዙ የተሳካ  ድሪብሎችን የፈፀሙ ተጫዋቾች !

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በዚህ የውድድር አመት ብዙ ታክሎችን ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች !

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በዚህ የውድድር አመት ብዙ ኳሶችን ሪከቨር ማድረግ የቻሉ ተጫዋቾች !

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🎙️ | ሩበን አሞሪም ፦

"በእኔ እምነት የክለባችን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በወጣቶች ላይ ነው የተመረኮዘው፣ ስላለፈው ታሪክ ስንል እና አሁን በክለባችን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ምክንያት እነዚህ ተጫዋቾች ላይ ማተኮር እና በእነሱ ላይ እምነት ሊኖረን ይገባል።

ወጣት ተጫዋቾች አሉን ፣ ከወጣት ተጫዋቾችም ጋር እየሰራን ነው። 

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🗣️ ሩበን አሞሪም

"ኤቨርተን በዚህ ሰአት ጥሩ አቋም ላይ ይገኛል ዴቪድ ሞይስ በዚህ ሰአት ከእኔ በላይ ጥሩ ስራ እየሰራ   እንደሆነ ግልፅ ነው ።"

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሊቨርፑል በክረምቱ የዝውውር መስኮት ጠቃሚ የሆነ የመሃል ተከላካይ ያስፈርማል ብዬ አስባለው ፤ ሁይሱን ደግሞ ተመራጭ የሆነ ተጫዋች ነው ።"

የበርንማውዙ  ተከላካይ ሁይሱን £50 የውል ማፍረሻ አለው ።

ምንጭ : Fabrizio romano

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ በርካታ ክሊንሺት ያስመዘገቡ ክለቦች

◎ 10 - ኖቲንግሃም
◎ 10 - ሊቨርፑል
◎ 9 - አርሰናል
◎ 9 - ኤቨርተን
◎ 8 - ኒውካስል

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ብሬንትፎርድ በታሪካቸው 4 ተከታታይ ከሜዳ ውጪ ጨዋታን ለመጀመሪያ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል...

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿| ዛሬ  የሚደረጉ 26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች !

⏰ 09:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤቨርተን ከ ማን ዩናይትድ 👑

⏰ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል ከ ዌስትሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በርንማውዝ ከ ወልቭስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ፉልሃም ከ ክርስታል ፓላስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኢፕስዊች ከ ቶተንሀም 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ 12:00
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሳውዝሃፕተን ከ ብራይተን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

⏰ 02:30
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ 👑

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ሬናቶ ቪጋ አሁንም የረጅም ጊዜ የወደፊት ተስፋው በስታምፎርድ ብሪጅ እንዲሆን ይፈልጋል።

🔗 Liam Twomey - The Athletic

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


Репост из: 97.1 ስፖርት በኢትዮጵያ ™
🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔

የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸

📱🔺➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
📱😀➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
📱🔻➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
📱🔻 ➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
📱🔺➡️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
📱🔻➡️ እንዲሁም ሌሎችን ...📢

 ❤️ ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ በእነዚህ 3 ቻናሎች ላይ Links ⬇️

1,
@Zetena_Sebat_Sports
2,
@ETHIO_MANCHESTER_CITY
3,
@Yoadan_Movies

ከፈለጉ በአንድ ላይ አልያም ለየብቻ በማስተዋወቅ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ ።

❤️ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ።

አሁኑኑ ያናግሩን
➡️👇
📱 @Empereor_Natan
📱 @Empereor_Natan


ሃንሲ ፍሊክ: - "ዳኒ ኦልሞ ከጉዳት ለመጠበቅ እቅድ አለን"ብለዋል ።

"ብለን እናስባለን። ባለፈው ሰሞን በርካታ ጉዳቶች ደርሰውበታል ። ስለዚህ ጥንቃቄዎች መደረግ አለባቸው ። ከፔድሪ ጋር ካደረግነው ጋር ተመሳሳይ ዕቅድ አለን".

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ጎሜስ ከበጋ የዝውውር መስኮት በፊት እሱን ለመወከል እንደ አዲስ ኤጀንሲ ከጣሪያ ጋር ተፈራርሟል ።

ጎሜስ ትንሽ ነፃ ወኪል ሆኖ ይተዋቸዋል እና የሚቀጥለው እርምጃ በሚቀጥሉት ወሮች ውስጥ ይወሰናል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

09:30 | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ
12:00 | አርሰናል ከ ዌስትሀም
12:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
12:00 | ፉልሃም ከ ክርስታል ፓላስ
12:00 | ኢፕስዊች ከ ቶተንሀም
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ብራይተን
02:30 | አስቶን ቪላ ከ ቼልሲ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | አላቬስ ከ ኢስፓኞል
12:15 | ራዮ ቫልካኖ ከ ቪያሪያል
02:30 | ቫሌንሺያ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ላስ ፓልማስ ከ ባርሴሎና

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

09:00 | ፓርማ ከ ቦሎኛ
11:00 | ቬንዚያ ከ ላዚዮ
02:00 | ቶሪኖ ከ ኤሲ ሚላን
04:45 | ኢንተር ከ ጀኖዋ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ኦግስበርግ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ሜንዝ ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ወልቭስበርግ ከ ቦኩም
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ዩኒየን በርሊን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

01:00 | ሊል ከ ሞናኮ
03:00 | ሴንት ኢቴን ከ አንገርስ
04:45 | አክዥሬ ከ ማርሴ

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


🏆26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ !
               
               ⏰ተጠናቀቀ
   
ሌስተር ሲቲ 0-4 ብሬንትፎርድ
                          #ዊሳ 17'
                          #ምቤይሞ 27'
                          #ኖጋርድ 32'
                          #ካራቫሎ 89'

🏟 | ኪንግ ፓወር

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


ኤርሊንግ ሃላንድ እና መሀመድ ሳላህ ሁለቱም ባለፉት ሶስት የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመናት እያንዳንዳቸው 98 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ  ተሳትፈዋል። የሃላንድ 82 ጎሎች ማንችስተር ሲቲን 50 ነጥብ ሲያስገኙ ፣ የሳላህ ጎሎች ደግሞ ለሊቨርፑል 37 ነጥብ አስገኝተዋል።

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport


እንኳን ደስ ያላችው ታላቅ የምስራች ለወጣቱ 🇪🇹

🎆 በቀን በትንሹ ከ10ሺ ብር በላይ በonline ቤቲንግ  በርካታ ወጣቶች እያተረፉ ነው።

ከቁጥር በላይ የሆኑ ወጣቶች በመጀመሪያ ቀናቸው ከፍ ያለ ገንዘብ እየሰሩ ነው ።

ማየት ማመን ነው ህይወታችውን በዚ ብዙ ሰው በማያቀው ትልቅ እድል መቀየር የናንተ ምርጫ ነው💯
🎁🎁👑

ለመቀላቀል ከታች ያለውን link ተጫኑ🔽🔗
👇👇👇👇👇

https://t.me/+TTL2Qn1vuzQyNDJk
https://t.me/+TTL2Qn1vuzQyNDJk


ከአትሌትኮ ቀጣይ 9 ጨዋታዎች መሃል 5ቱ ከማድሪድ ወይም ባርሳ ጋር ነው 💀

SHARE 97.1 @Zetena_Sebat_Sport

Показано 20 последних публикаций.