Репост из: ወደታ እስከ ጀነት📚 መንሀጀ ሰለፍያ📚
🖇ጀግና ወንድ ማለት በስሜት የሚነዳ ለጊዜያዊ አካላዊ ጥቅሙ የሚያስብ አይደለም። ወንድ ማለት ራሱን ከስሜት ነበልባል ጠብቆ ስለቀጣይ ሂይወቱ በብዙ አቅጣጫ በማጥናት እና አርቆ በማሰብ የምትጠቅመውን ሚስት መምረጥ የቻለ ነው።
ለዚህም ነብዩ صلى الله عليه وسلم ምርጥ ምሳሌ ናቸው። በአፍላ ወጣትነታቸው በስሜት ሳይሸወዱ በእድሜ የምትበልጣቸውን ሴት ነው ያገቡት። ብልህነቷን፣ ዝናዋን ፣ክብሯን እና እገዛዋን በማሰብ ነበር የመረጧት።
📘▪https://t.me/saliha2018
ለዚህም ነብዩ صلى الله عليه وسلم ምርጥ ምሳሌ ናቸው። በአፍላ ወጣትነታቸው በስሜት ሳይሸወዱ በእድሜ የምትበልጣቸውን ሴት ነው ያገቡት። ብልህነቷን፣ ዝናዋን ፣ክብሯን እና እገዛዋን በማሰብ ነበር የመረጧት።
📘▪https://t.me/saliha2018