Репост из: 🇪🇹Žizu Mān 🇪🇹
$BE CARE ON #friendship
✍✍✍• በአንድ ወቅት ጨውና ውሃ ተገናኝተው ይተዋወቃሉ፡፡ ጨው "ቀደመችና?" ማነሽ ትላለች፡፡ ውሃም "እኔ ውሃ ነኝ" አለች፡፡
ጨውም "አላወኩሽም" አለች፡፡ ውሃም "ግቢና እንተዋወቅ" አለች፡፡ ጨውም ከገባች በኋላ "ማን እንደሆንሽ ገና አወኩኝ" አለች ይባላል፡፡
👌 በካምፓስ ሕይወት ጨው ሆነን በሌሎች እንሟሟለን ወይም እንደ ውሃ ሆነን ሌሎችን እናሟሟለን። ከመጥፎ
ጓደኞች ጋር የተጓደነ ይሟሟል። ከጥሩ ጓደኛ ጋር የተጓደነ ሌሎችን ለሟሟት አብሮ ይሰራል።
@zizuman