💚ለውብ ሰኞ!
5 ነገሮችን ለምታውቀው ሰው ሁሉ አትናገር !
1.የራስህ የሆነን ትልቅ እቅድ !
2.ስለ ፍቅር ወይም ስለ ትዳር ህይወትህ!
3.የግልህ ስለሆነ የስራ ቀመርህ!
4.ወደፊት ስላሰብካቸው ነገሮች!
5.ስለ ቤተሰቦችህ ጎዳዮች!
•°• @zizuman
5 ነገሮችን ለምታውቀው ሰው ሁሉ አትናገር !
1.የራስህ የሆነን ትልቅ እቅድ !
2.ስለ ፍቅር ወይም ስለ ትዳር ህይወትህ!
3.የግልህ ስለሆነ የስራ ቀመርህ!
4.ወደፊት ስላሰብካቸው ነገሮች!
5.ስለ ቤተሰቦችህ ጎዳዮች!
•°• @zizuman