የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በዚህ ቻናል ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በእሳቸው መልካም ፈቃድ በትንሽ ሜጋ ባይት ታገኛላችሁ
ለማንኛውም አስተያየት @Anteyee ማድረስ ትችላላችሁ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


እሴተ ሃይማኖት✝ 
       ክፍል 3                            
Size:- 25.4MB
Length:-1:12:00
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan


ተፈስሒ ፍስሕት
ውዳሴ ማርያም የመድገም ጥቅም
t.me/abagebrekidan


እኔ ካንተ ጋር ነኝና አትፍራ✝
                         
Size 23.8MB
Length 1:08:15

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan




በቦታው ተገኝታችሁ የክርስቶስን ወንጌል ተማሩ






ይህች ቅድስት ናት✝
                         
Size 38.4MB
Length 1:50:12

  በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan


💠መስቀል💠

➕➕➕ ነደ እሳትን የተሸከመ የኪሩቤልም ባልንጀራ የሆነ እንደ ድንግል ማርያም ስም አራት ፊደል ያለው ነበልባላዊ የእሳት መንበር።

✣✣✣ አዳምን ከሞት ያወጣው የሕይወት ዛፍ።

✥✥✥ የኃጢአትን ቀላይ የገታ መርከብ።

❖❖❖ ባሕረ እሳትን ያሻገረ የድኅነት ትርክዛ።

✞✟✟ነፍሳት የሕይወት እንጀራን የጠገቡበት ማዕድ!

✟✟✟ክርስቶስና ቤተክረስተያን የተሞሸሩበት የሠርግ ቦታ።

✝✝✝ምእመናን የተጸነሱበት መካነ ክርስትና።

🔸🔸🔸 ቤተክርስቲያን የጸናችበት መሠረተ ሃይማኖት።

🔹🔹🔹የፍስሐ ኩሉዓለም ክርስቶስ ደም የፈለቀበት ሙሐዘ ትፍሥሕት!

🔶🔶🔶 ከሕይወት ውኃ ከክርስቶስ የተተከለ ሁል ጊዜ የሚያፈራ የሕይወት ዛፍ።

🔷🔷🔷 የንጉሥ ልጅ በአባቱ ኅልቀተ ወርቅ ማኅተም እንዲመካ፥ የንጉሠ ነገሥት ክርስቶስ ልጆች የምንለይበት የምንመካበት ትእምርተ ድኂን።

🔹✔ የጨለማውን አበጋዞችን ድቅድቅ የምንገፍበት
ጸዳለ ኩሉ ዓለም።

🔹🔹🔹✔ የሚወረወረውን ፍላጻ የምንሰብርበት ልብሰ ሃይማኖት ጥሩር።

✟✟✟✔ጦር ከነቀነቀ ጋሻ ከታጠቀ ከቀን ወራሪ ከሌሊት ሰባሪ የምንመክትበት ንዋየ ሐቅል።

🔷✅✅✅ ቢዋጉ ማሸነፊያ ቢሸሹ መጠጊያ ጸወነ ሥጋ ወነፍስ ወልታ ጽድቅ።
መስቀል መልዕልተ ለኩሉ ነገር
ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan








ግሩማን መላእክት //ለመጋቢት 5 የቀረበ ድንቅ የጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወረብ
https://youtube.com/watch?v=5XiNdTWvQsc&si=NT-4kn_JcnegFgRA


አትጥገቡ /ዐቢይ ጾም/✝ 
                                                  
Size:- 18.3MB
Length:-52:34
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan






ፍቅርና ትሕትና /ዘወረደ/✝ 
                                                  
Size:- 26.9MB
Length:-24:56
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan


ታላቅ ሀገር✝ 
                                                  
Size:- 34.2MB
Length:-1:38:04
       
     በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
http://t.me/abagebrekidan
http://t.me/abagebrekidan


Репост из: የርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት Aba Gebrekidan sibket
https://youtu.be/xVtgcK1Tf08?si=gWaRhBAbUSvm6Jwa

ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ !

ዕንቈ ሥላሴ የዩቲዩብ ቻናላችን ከዚህ በፊት ወቅታዊ እና እጅግ አስተማሪ የሆኑ የቤተክርስቲያናችን ትምህርቶችን ስናስተላልፍላችሁ ቆይተናል። አሁን ደግሞ የቀድሞ ቻናላችን ለጊዜው አገልግሎቱን መቀጠል ስለማይችል  በዚህኛው ቻናል ያገኙናል።

ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ።



Показано 20 последних публикаций.