🌟COMING SOON!
🔣ውድ የአባይ ማርት ቤተሰቦች!
✔️ላለፉት 4 ዓመታት በአየር የሚሞሉ ፍራሾች፣ገንዳዎች፣ሶፋና የልጆች መዝለያ መጫወቻዎችን፣ የህፃናት ዕቃዎች እና የቤት ዕቃዎችን ስናቀርብ ቆይተናል።
✔️በነዚህ ዓመታት በተመሳሳይ የቢዝነስ ብራንድ እውቅና አግኝተን ቀጥለንበታል።አሁን ደሞ
✔️"ዓባይ ሆምስ" በፈርኒቸር የስራ ዘርፎች በማተኮር በሰፊው ሊሰራ የተዘጋጀ ድርጅታችን ነው።
🌟ዝግጁ ናቹ?
✔️በቅርቡ አዲሱን የብራንዳችን ይዞታ ሚለቀቅበት ቀን እናሳውቃለን። ሁሌም ከኛ ጎን ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
እናንተን ማገልገልና ኑሮዎን ማቅለል የምንጊዜም ተልእኳችን ነው!!

በአዲስ መልኩ በሁለት ዘርፍ "ዓባይ ሆምስ" እና "ዓባይ ማርት" በሚል አሳድገን ከረጅም ጊዜ ዝግጅት በኋላ ልናገለግላችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!