Репост из: Thomas Tilahun
የቅዳሜ ቆይታችን እና ጎብኚዎቻችን፡ ነሐሴ 11 2016 ዓ.ም
ዛሬ እንደተለመደው ከታካሚዎቻችን ጋር እና ከአዳዲስ ጠያቂዎቻችን ጋር ጥሩ ጊዜን አሳልፈናል። ከጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በበጎፍቃድ ኬብሮን ደረጀ አማካኚነት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ተማሪዎች የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዘው በመምጣት ታካሚዎቻችን ጠይቀዋል።
ታካሚዎቻችን በመንፈስ ጠንካራ በመሆን ክትትላቸውን ባለማቋረጥ ሙሉ በሙሉ ጤናም መሆን እንደሚችሉ የድርጅቱ አምባሳደር አቶ እስክንድር ላቀው ንግግር አድርገዋል።
ዘወትር ቅዳሜ በምናደርገው ፕሮግራማችን ላይ የተለያዩ አስቤዛዎችን ይዛችሁ በመምጣት አብራችሁን እንድታሳልፉ ተጋብዛችኋል።
ከጥቁር አንበሳ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የተማሪዎች ህብረት እና በጎ ፈቃድ የሆናችሁ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለ ጎበኛችሁ በታካሚዎቻችን ስም እጅግ አድርገን እናመሰግናችኋለን።
የበጎ ፈቃድ የድጋፍ አባል ለመሆን በዚ አደራሻ ይደውሉ +251942418558 ወይም ~0940060406 USA 7703284341 አለምፍሬ ፒንክሃውስ ካንሰር ፋውዴሽ አድራሻ በአዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ መገናኛ ወርዳ 05 ወጣት ማዕከል አካባቢ ይገኛል
www.abcfonline.org