*ፈውዛን**
ከኒዕማዎቹ መሀል
ቆጥሬ ባልዘልቅም
አላህ የዋለልኝ
በእኔ ላይ ባያልቅም
ብፅፈው ባወራ
ከቶ እንዲያው ብኳትን
መድከም ብቻ ትርፌ
አልዘልቀውም ፅፌ
ብዘረዝር በአፌ
ጀሊሉ በኔ ላይ
ከዋለው ወለታ
ማመስገኛዬ ነህ
የህይወቴ ከፍታ
ስኖር በምድር ላይ
የማረሳህ ላፍታ
።።።።።።።።።።።።።።።
አልሀምዱሊላህ አንተን ለሰጠኝ ጌታ
።።።።።
አቡ ፈውዛን ቡቲ
8/11/15
ከኒዕማዎቹ መሀል
ቆጥሬ ባልዘልቅም
አላህ የዋለልኝ
በእኔ ላይ ባያልቅም
ብፅፈው ባወራ
ከቶ እንዲያው ብኳትን
መድከም ብቻ ትርፌ
አልዘልቀውም ፅፌ
ብዘረዝር በአፌ
ጀሊሉ በኔ ላይ
ከዋለው ወለታ
ማመስገኛዬ ነህ
የህይወቴ ከፍታ
ስኖር በምድር ላይ
የማረሳህ ላፍታ
።።።።።።።።።።።።።።።
አልሀምዱሊላህ አንተን ለሰጠኝ ጌታ
።።።።።
አቡ ፈውዛን ቡቲ
8/11/15