ይደመጥ ይደመጥ ሼርም ይደረግ
«የዘሬ አንድ አመት አከባቢ የተደረገ ሙሃዳራ ከመዲናችን ወራቤ»
[ዙሙትና ወደ ዙሙት መዳረሻዎች ]
📎በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭና ጣፋጭ የሆነ ሙሃዳራ
🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው።
🏢በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በሱና መስጅድ አላህ ይጠብቀት
📅 አርብ:- 26/04/2016 EC ከመግሪብ እስከ ዒሻ ።
👇👇
https://t.me/Abueshek/8969
https://t.me/Abueshek/6443
👆👆👆
በዚህሙሃደራ የተዳሰሱ ነጥቦች በትንሹ!
✍የዙሙት አፃያፍነት
✍ ዙሙተኛ ወንድ ዙሙተኛ ሴት ወይንም ሙሽሪክ የሆነችን እንጅ ጡቡቋዋን ማግባት እንደማችል ሴትቱዋም እደዚህው
✍ የዙሙት አይነቶች
✍ ከሴቶች ጋ በሰልክ መለላክ አደጋው👈
✍ በዙሙት የተወለደ ልጅ ወዴት እንደሚጠጋ
✍ ዙሙተኞች በሚን መስፈርት እንደሚጋቡ
📌 የዙሙት ማዳረሻዎች
1 ኛ አይንን ልቅ ማድረግ በእይታ
2 ኛ ኸልዋ ባዳ/አጀነብይ ከሆነች ሴት መነጠል /መገለል
3 ኛ ኢኽትላጥ ወንዶች ከሴቶች ጋ መቀላቀል/መደባለቅ
4 ኛ በሴቶች ለይ መግባት የባል ቅርብ ዘመድም ብሆን አደጋው ከባድ መሆኑ
5 ኛ ከመትፎ ሰዎች መቀማመጥ ወዘተ ብዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል
ምን ብያንስ አንድ ሰው ለ10 ሰው ሼር ያድርግ ባረከሏሁ ፊኩም
ሼር ሼር ሼር እንደትረሱ👇👇👇
https://t.me/Abueshek/6443
👆👆👆👆
«የዘሬ አንድ አመት አከባቢ የተደረገ ሙሃዳራ ከመዲናችን ወራቤ»
[ዙሙትና ወደ ዙሙት መዳረሻዎች ]
📎በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭና ጣፋጭ የሆነ ሙሃዳራ
🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው።
🏢በስልጤ ዞን በወራቤ ከተማ በሱና መስጅድ አላህ ይጠብቀት
📅 አርብ:- 26/04/2016 EC ከመግሪብ እስከ ዒሻ ።
👇👇
https://t.me/Abueshek/8969
https://t.me/Abueshek/6443
👆👆👆
በዚህሙሃደራ የተዳሰሱ ነጥቦች በትንሹ!
✍የዙሙት አፃያፍነት
✍ ዙሙተኛ ወንድ ዙሙተኛ ሴት ወይንም ሙሽሪክ የሆነችን እንጅ ጡቡቋዋን ማግባት እንደማችል ሴትቱዋም እደዚህው
✍ የዙሙት አይነቶች
✍ ከሴቶች ጋ በሰልክ መለላክ አደጋው👈
✍ በዙሙት የተወለደ ልጅ ወዴት እንደሚጠጋ
✍ ዙሙተኞች በሚን መስፈርት እንደሚጋቡ
📌 የዙሙት ማዳረሻዎች
1 ኛ አይንን ልቅ ማድረግ በእይታ
2 ኛ ኸልዋ ባዳ/አጀነብይ ከሆነች ሴት መነጠል /መገለል
3 ኛ ኢኽትላጥ ወንዶች ከሴቶች ጋ መቀላቀል/መደባለቅ
4 ኛ በሴቶች ለይ መግባት የባል ቅርብ ዘመድም ብሆን አደጋው ከባድ መሆኑ
5 ኛ ከመትፎ ሰዎች መቀማመጥ ወዘተ ብዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል
ምን ብያንስ አንድ ሰው ለ10 ሰው ሼር ያድርግ ባረከሏሁ ፊኩም
ሼር ሼር ሼር እንደትረሱ👇👇👇
https://t.me/Abueshek/6443
👆👆👆👆