አሹራ የ1 አመት ወንጀል የውመል አረፋ ደግሞ መጾም የ2 ዓመት ወንጀል የሚያስምረው ለምን ይሁን ?
️قال العلامة ابن القيم رحمه الله:
(✵) الأول: أن يوم عرفة في شهر حرام ، وقبله شهر حرام ، وبعده شهر حرام ، بخلاف عاشوراء .
(✵) الثاني : أن صوم يوم عرفة من خصائص شرعنا ، بخلاف عاشوراء ، فضوعف ببركات المصطفى .
️[ بدائع الفوائد (٤-٢١١)
(1ኛው) አረፋ ቀን በተከበረው ወር ዉስጥ ነው ያለው ከሱም በፊት ይሁን ከኃላው ያለው የተከበረ ወር ነው ከአሹራ በተቃራኒ
(2ኛው) የአረፋ ቀን መጾም የዚህ ኡማ ኸሳኢስ (መለዮ) ነው ከአሹራ በተቃራኒ ስለዚህ በነብያችን ሙስጠፋ በረከት እጥፍ ተደረገ