lyrics muaz habib
🇪🇹ጠብቃት ሀበሻን🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዐለም መሸ ጨለመች ምድሪቱ
ደመናውም ከፋ ራደች ሰማይቱ
ባህሩም ጠቆረ ረገፉ አበቦች
ፀሀይቱም በረታች በሀበሻ ልጆች ኑሮ ልኳ ናረ ከሰው ልጅ በላይ ኒዕማው እያነሰ ሲወርድ ከሰማይ ህይወት ጣዕሟ ጠፋ
ግዜ እሬት ሆና
አኺራ ተረስቶ ከዲን ሲኮን ኦና
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
እዝነት አፈር ገባ ሰው
በሰው ጨከነ
የወንድምም ለወንድም
አልበጅ አለ
ሀገርስ ነበረን እንደ ሌላው ሀገር
መዋደድ ሲሳነን ወረረን ቸነፈር
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
ባርካት ሀበሻን የነጃሺን መንደር
እርቅ በል የአሏህ የቢላልን ሀገር
ቁጣህን ይብቃና ባክህ ያረህማን
እዝነት ተራው ይሁን
ታርቀህ ሀበሻን
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
ሰላም ካንተ ሁኖ እዝነትና ፍቅር
ሁሉም ሀቅ ይዳኘው
ያጀሊል! ኑስራህን!
ከሰማዩ ይውረድ የረህመት ዝናም
ኢማንና ደስታን አላብሰን ከሪም
ከጅህልና ቋጥኝ ከሽርክ አላቀህን
በሀበሻ ምድር በረካን ወፍቀን
የበሰለ ዕውቀት አሳውቀንና
እባክህ ያአሏህ አውጣን ከፈተና...
ለነቢላል ሀገር ለነኡሙ አይመን
እባክህ ያረቢ ማርታህን ወፍቀን(3)
ድምጽ:-አብዱረሂም ከማል
🔊🎙🎙🎙
JOIN ON TELEGRAM
👇👇👇👇👇
@abdurrehim_official
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹ጠብቃት ሀበሻን🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዐለም መሸ ጨለመች ምድሪቱ
ደመናውም ከፋ ራደች ሰማይቱ
ባህሩም ጠቆረ ረገፉ አበቦች
ፀሀይቱም በረታች በሀበሻ ልጆች ኑሮ ልኳ ናረ ከሰው ልጅ በላይ ኒዕማው እያነሰ ሲወርድ ከሰማይ ህይወት ጣዕሟ ጠፋ
ግዜ እሬት ሆና
አኺራ ተረስቶ ከዲን ሲኮን ኦና
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
እዝነት አፈር ገባ ሰው
በሰው ጨከነ
የወንድምም ለወንድም
አልበጅ አለ
ሀገርስ ነበረን እንደ ሌላው ሀገር
መዋደድ ሲሳነን ወረረን ቸነፈር
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
ባርካት ሀበሻን የነጃሺን መንደር
እርቅ በል የአሏህ የቢላልን ሀገር
ቁጣህን ይብቃና ባክህ ያረህማን
እዝነት ተራው ይሁን
ታርቀህ ሀበሻን
🇪🇹🇪🇹
ያረቢ ያረህማን ያረህማን
ጠብቃት ሀበሻን ሀበሻን
የቢላልን ሀገር የነነጃሺን
በዕዝነት ዐይንህ እያት
አንተው ያረህማን
🇪🇹🇪🇹
ሰላም ካንተ ሁኖ እዝነትና ፍቅር
ሁሉም ሀቅ ይዳኘው
ያጀሊል! ኑስራህን!
ከሰማዩ ይውረድ የረህመት ዝናም
ኢማንና ደስታን አላብሰን ከሪም
ከጅህልና ቋጥኝ ከሽርክ አላቀህን
በሀበሻ ምድር በረካን ወፍቀን
የበሰለ ዕውቀት አሳውቀንና
እባክህ ያአሏህ አውጣን ከፈተና...
ለነቢላል ሀገር ለነኡሙ አይመን
እባክህ ያረቢ ማርታህን ወፍቀን(3)
ድምጽ:-አብዱረሂም ከማል
🔊🎙🎙🎙
JOIN ON TELEGRAM
👇👇👇👇👇
@abdurrehim_official
🇪🇹🇪🇹🇪🇹