Репост из: 🇪🇹 ኮሮና ሰበር ዜና 🇪🇹 Corona Update🇪🇹
መልካም ዜና 💪
ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን አስታወቀች...
የአገሪቱ ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአርቲ ዜና ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቁት ሩሲያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አግኝታለች። ይህንን ክትባትም የሩሲያ ፕሬዘዳንት ፑቲን ሴት ልጅ መከተቧ እና ፈዋሽነቱ መረጋገጡም ተገልጿል።
@EthioCovid19News @EthioCovid19News