#የአዲስ_አበባ ከተማ #ፖሊስ ፔንሲዮኖችን ጨምሮ ሰዎች በብዛት ተሰብሰበው የተገኙባቸውን ከ4ሺህ በላይ የንግድ ቤቶችን መዝጋቱን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከመጋቢት 12 እስከ መጋቢት 15 ባሉት ቀናት በመዲናዋ በርካታ ሰዎች ተሰብስበው የተገኙባቸውን የንግድ ቤቶች መዝጋቱን ገልጿል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግነኙነት ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ በተለይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የመንግሥት ውሳኔ ተላልፈው የተገኙ 4318 የንግድ ቤቶች ዝግ ተደርገዋል።
እንደ ኮማንደር ፋሲካ ከሆነ እንዲዘጉ የተደረጉት የንግድ ቤቶች ዝርዝር፡
10 ፔንሲዮኖች
344 ጭፈራ ቤቶች
437 አረቄ ቤቶች
2363 ግሪሰሪ
799 ሆቴል ቤቶች
142 ጠጅ ቤቶች
162 ፑል መጫዎቻ ቤቶች
40 ቪዲዮ እና ጫት ቤቶች
21 ሺሻ ቤቶች
(የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ)
መጋቢት 18ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot