#በድጋሚ
በነገው እለት በመዲናዋ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ይደረጋል
በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል።
በዚህ መሠረት
-መስቀል አደባባይ - ቦሌ ፣
-መስቀል አደባባይ - ጦር ሃይሎች ፣
-መስቀል አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
-ከመስቀል አደባባይ - ጎተራ - ሳሪስ
-ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ ፣
-ከብሄራዊ - ሜክሲኮ፣
-ከሱፐር ማርኬት - ካዛንችስ - ኡራዔል ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አምባሳደር - መስቀል አደባባይ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ፓስተር፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 4 ኪሎ - መገናኛ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አውቶብስ ተራ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ተክለሃይማኖት
ያሉት መንገዶች የመድሀኒት ርጭት የሚካሄድባቸው ይሆናል።
የፀረ - በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት የሚካሄድባቸው መንገዶች 41 ኪሎ ሜትር የሚሽፍኑ ናቸው።
በዚህ ምክንያት የተጥቀሱት መንገዶች ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ለአገልግሎት ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያደረሰን መረጃ ያመለክታል።