መንግስት በለይቶ ማቆያ ላሳረፋቸውና መክፈል ለማይችሉ ዜጎች 'ኢትዮጵያ ሆቴል' እና አዳማ ከተማ የሚገኘው 'ራስ ሆቴል' በየቀኑ ለ100 ሰዎች ለአንድ ወር ምሳ ለማቅረብ መወሰኑን የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ አስታውቋል። ድጋፋ በዚህ የሚያበቃ ሳይሆን እንደአስፈላጊነቱ የሚቀጥል ይሆናል።
በቀጣይ እንደ በሽታው ስፋት እና የመንግስት ጥሪ መሰረት ለሆቴሉ ሰራተኞች የስነ-ልቦና ስልጠና ከተሰጠ በኃላ የቁሳቁስ ዝግጅት ተደርጎ ሁሉም ሆቴሎች ለለይቶ ማቆያ እንዲውሉ እንደሚደረግ ተገልጿል። በተጨማሪ በማህበራዊ አገልግሎቱ አጠቃላይ ሰራተኞቹን ደሞዛቸውን በአግባቡ እየከፈለ እንደሚቀጥል ተሰምቷል።
መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot