ከኢትዮጵያ አየር መንገድ መግለጫ፦
- በኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ምክንያት 80 ዓለም አቀፍ በራሮዎቹን ከዛሬ ጀምሮ አቋርጧል።
- በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የካርጎ (የእቃ ማመላለሻ) በረራዎች ይቀጥላሉ።
- የሀገር ውስጥ ገበያ 50 በመቶ ቀንሷል። አየር መንገዱ በሀገር ውስጥ የሚያደርጋቸው በረራዎች እንደሚቀጥሉ ገልጿል።