የትግራይ ክልል መንግሥት ባለፈው ሳምንት የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ለመግታት ካወጠው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ወጣት በፖሊስ መገደሉ ተገለጸ።
ግድያው የተፈጸመው ናዕዴር አዴት በሚባል ወረዳ ውስጥ መሆኑን የአካባቢው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር የማነ ኪዳነማርያም አረጋግጠዋል።
ግድያው የተፈጸመው ቅዳሜ መጋቢት 19/2012 ዓ.ም ናዕዴር አዴት ወረዳ ውስጥ ልዩ ቦታው ጅራ በተባለ ቀበሌ ውስጥ ሲሆን፤ ምክንያቱም በወጣው አዋጅ መሰረት ፖሊስ በመጠጥ ቤት ነበሩ ሰዎች እንዲበተኑ በማድረግ ላይ በነበረበት ጊዜ በተፈጠረ አለመግባባት እነደሆነ ተገልጿል።
(BBC)