"በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሞተ አንድም ሰው የለም" - የጤና ሚኒስቴር
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] የሞተ አንድም ሰው እንደሌለ እና ህብርተሰቡ ራሱን ከሀሰተኛ ዜናዎች መጠበቅ እንዳለበት የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
የሀሰተኛ/ተሳሳተ መረጃ መልቀቅም ሆነ ተቀብሎ ማሰራጨት ከተፈጠረው ቀውስ እኩል ስነ ልቦናዊና ማህበራዊ ችግሮችን ያስተከትላልም ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
በመሆኑም ይህ አይነት እኩይ ፣ ኢ-ሞራላዊ እና ህገ ወጥ ድርጊትን ሁሉም በጥብቅ ሊያወገዘውና ሊከላከለው ይገባል ብሏል ሚኒስቴሩ።
ጤና ሚኒስቴር ይህን 'የሀሰት መረጃ' በማመን ህብረተሰቡ እንዳይደናገጥና እንዳይደናገር በማሳሰብም መረጃዎችን በማዛባት የሚያሰራጩ ኃላፊነት የጎደላቸውን ግለሰቦችና ቡድኖችንም በማጋለጥና ለህገ በማቅብ በጋራ መከላከል ይገባናል ብሏል፡፡
(MoH)