ሰውን በሶስት መልክ ተረዳና ተንከባከብ
መልካም ቀን ይሁንልን 🙏
>ልጅ ስለሆኑ እንደ ልጅ(ምከር ፣ አስተማሪያቸው በመሆን ቀና መንገድም አሳያቸው)
>እኩያ ስለሆኑ እንደ እኩያ(ከነሱ ጋር ተመካከር፣ ቢበዛ ከነሱ ተሽለህ እንጂ አንሰህ አትገኝ)
>ታላቅህ ስለሆኑ እንደታላቅ (አማክራቸው፣አክብራቸው ከነሱም ስህተት ደግሞ ተማር )
መልካም ቀን ይሁንልን 🙏