/أبو نوح/አብዱልዓዚዝ ገለታው


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ጃማ【ሰለፍዬች】
ከምንም በፊት ቅድሚያ ለተውሂድ በዚህ ቻናል ሀቅን የበላይ ለማድረግ እና ባጢልን የበታች ለማድረግ የበኩሌን ለማድረስ እሞክራለው።
•ሀይማኖታችንን ምንወስደው
①ከቁርአን
② ከሀዲስ
③ ከሰለፎች አረዳድ
< @Abu_nuh12 >
@Abu_nuh4
አስተያዬትእና ጥያቄ ካሎት
@Abdulaziztube_bot

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ጳጉሜ 02/13/2016
✅ የጁመዓ ኹጥባ
📔 ርዕስ በኢስላም ላይ የተጋረጡ ሁለት ትላልቅ አደጋዎች

🎙 በኡስታዝ ተውፊቅ ሙሃመድ ሃፊዘሁላህ

🕌 በወረኢሉ ከተማ ዘምዘም መስጅድ

https://t.me/tewuhidWereilu/5614


ጓግተን የገባንበት ትዳር ለዱንያም ይሁን ለዲን አደጋ ሚሆንበት ሁኔታ ይኖራል።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide


[{ የሸሪያ ዕውቀት አስፈላጊነት }]

🎙  በኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ አርባ ምንጭ /ገራዶ

➽ በሙሐደራው ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል
➪  ሸሪያዊ ዕውቀትን መፈለግ  ያለው ደረጃ
➱ ዕቀትን ለመፈለግ በዋነኝነት ምንድነው የሚያስፈልገን?
➱ የዕውቀት ዓይነቶች
ፈርዱል ዓይን
ፈርዱል ኪፋያ
ሱና

➩ የሸሪያን ዕውቀት መፈለግ ብይኑ ምንድነው?
➩ ዕውቀትን ከማን ነው የምንወስደው
           
🕌በወረኢሉ ከተማ ዘምዘም መስጅድ
ሚያዚያ 4/2016
ከመጝሪብ እስከ ኢሻ የተደረገ ዳዕዋ


        https://t.me/tewuhidWereilu/5270


ሙሓደራ ክፍል 189

አዲስ ሙሓደራ ክፍል 01

ረድ በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ

የ ሚዳሰሱ ነጥቦች ለ አብነት 👇

““የ አብዱል ሀሚድ አልለተሚይ እና  ሁሰይን ሙሀመድ ስህተቶች እና ግጭጭቶች…““

🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)

https://t.me/U
stazKedirAhmed href='' rel='nofollow'>


🛑👉ቀዳሚዉን አስቀድም!!

🎙Usetaz Hussein Ali

=
https://t.me/husseinali210




ታላቅ የምስራች ለዕውቀት ፈላጊዎች
├──────────────
├ {በደሴ ከተማና በዙሪያዋ ለሚኖሩ  እውቀት ፈላጊዎች}
እነሆ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ደሴ ከተማ  በመስጂዴ አሱንና  ሳምንታዊ  የደርስ  ፕሮግራም  ተዘጋጅቶላችኋል
ከእናንተ የሚጠበቀው እራሳችሁን ዝግጁ ማድረግ ብቻ።

ደርስ የሚጀመርበት ስአት ከጧቱ 2፡40 ፈጥነው ለመገኝት ይሞክሩ

      ሸይኽ ሙሀመድ አሚን  የሚያቀሩት ኪታብ: — ኡርጁዘቱል ሚዒያህ (ሲራ)
├ ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ
      የሚያቀሩት ኪታብ :- ኩን ሰለፍየን አለልጃዳ {ከመንሀጅ}
├ 📖 ሸይኽ ጀማሉ ዘሀቢ _
የሚያቀሩት ኪታብ: —መትን አቂደቱ ጡሀዊያህ
       ኡስታዝ:-አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
  የሚያቀሩት ኪታብ: — ሀዚሂ ደዕወቱና ወአቂደቱና   {መንሀጅ}


ማሳሰቢያ
│➲ ኪታቡ የሌላችሁ ወንድሞችና እህቶች ኪታቡን  ሱናህ ኪታብ ቤት ያገኙታል።
     ➲ ደብተር እና እስክርቢቶ መያዝ
ይጠበቅበዎታል።

├📥ቻናሉን ለመቀላቀል

https://t.me/sunnamesjdatdessie
├ አድራሻ :- ዳንድቦሩ ሪል ስቴት    {ከዳንድ ቦሩ ወደ ሪል ስቴት ባጃጅ ከያዙ በሗላ ሪል ስቴት መጨረሻ ላይ ይውረዱ }
↻ ለወዳጅ ለዘመድዎ ሼር ያድርጉ!

ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ አለ

በዚህ ቁጥር ይደውሉ እንቀበልዎታለን
         
  09 23751497

@አልይ ሰዒድ
╰————————————————

https://t.me/sunnamesjdatdessie

https://t.me/sunnamesjdatdessie


ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=
𝐓𝐞⊰ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed


↱ጊዜ ሂወታችን ነዉ ↲

🎙በአቡ ዓኢሻ አወል ካሳዉ

t.me/Abuebrahim22322


تلاوة من سورة الكهف

🎙አቡ የህያ ኢድሪስ አህመድ

t.me/Abu_yehya/333




አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም የሱና እህታችን
ወደ ሀገር መመለስ አስመልክቶ የተዘጋጄ..!⊰

↷🛫🎈🛍🛫↶

«ለነገ ጁመዓ ምሺት 3:15 ላይ ይጠብቁን..!»

በፕሮግራም የሚታደሙ ወንድሞች፦

ወንድማችን አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ወንድማችን አቡ አይመን ጀማል
ወንድማችን አቡ ዓኢሻ አወል ካሳዉ

«ሌሎችም ወንድሞች ይታደማሉ....!»

ላይቨ የሚተላለፍበት ቴሌግራም አድራሻ
ከታች ባለዉ ሊንክ ይቀላቀሉ ይታደሙ
ስንል ጋበዝንዎት
↰↓↓↓↓↓↓↓↓
t.
me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed


Репост из: بِـــنْـــتْ سَـــعِــيــدْ ٱمُ سَــعِــيــدْ
በውሥጡ ያለ መሰልቸት በስስት  በውብ ተስፋ ሰምጠክበት የምትቀርበው  ሀላል ነገር ብቻ ና ብቻ ነው!

ሀራም ነገር ግን ጊዜያዊ ደስታ፣ የውስጥ መረበሽ ፣ መጨነቅ ፣ መጠበብ ሁሉም ነገር ውስብስብ የሚያደርግ እስር ቤት ነው!

አሏህ ሆይ ከሀረምካቸው ነገሮች አርቀን።
ሀላል ባደረግካቸው ነገሮች አስውበን


~
t.me/Binit_Seid_Al_kelaliya


أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب

የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ

تخصيص شهر رجب بالصيام ❌
صلاة الرغائب ❌
ليلة الإسراء والمعراج ❌

خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله

📍በድጋሜ የተለጠፈ..!

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030
t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030


📝አላህ መልካምን የሻለት ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል‼️

ዒልም ማለት፦
አላህ እንድህ አለ
መልእክተኛው እንድህ አለ
ሱሃቦች እንድህ አሉ ማለት እንጅ ሰውን ማምታታት አይደለም።

🎙በ𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫

t.me/https_Asselefya1    


🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :-
مذكرة على العقيدة الواسطية

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الإمام محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله-

🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ

📍በላይቨ ለመከታተል➷➷➷➷➷➷➷
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam


📍ኹጥባ፦ስለ ኢማን መድከም

🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba


❝𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥❞

ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ "!!

ሸር በማድረግ ለኸይር ሰበብ ይሁኑ!

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan
http://t.me/AbuSufiyan_Albenan


«تلاوة خاشعة  سورة الكهف»

🎙عمر بن ضياء الدين


=
𝐓𝐞⎇ t.me/https_Asselefya1


« አላህን እያመፅክ እያለ ሞት እንዳይመጣብህ ጠንቀቅ በል። በዚሁ ሁኔታ ላይ እያለሁ ሞት ቢመጣስ በል።»

ሞትን በተመለከተ ትልቁ ጭንቅህ፦ መቼ እሞታለሁ? የት እሞታለሁ? የሚል አይሁን። ይህ ያንተ ጉዳይ አይደለምና። ይልቁንስ ትልቁ ጭንቅህ ሊሆን የሚገባው በምን አይነት ሁኔታ ላይ እሞታለሁ የሚለው ነው። የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል «ሁሉም ሰው የሚቀሰቀሰው በሞተበት ሁኔታ ላይ ነው»። አላህን ሲታዘዝ የሞተ በዛው ላይ ይቀሰቀሳል። አላህን እያመፀ የሞተ ደሞ በዛው ሁኔታ ላይ ይቀሰቀሳል።
_صالح العصيمي _
=
t.me/https_Asselefya1

Показано 20 последних публикаций.