💍
ትዳር ፣ ዘዋጅ ( الزواج ) ! 💍
📍 የኔ የሚሉትን ደጋፊና ተቆርቋሪ ታማኝ ወዳጅ ከጎን ያገኙበታል። እሱ ለሷ አሷም ለሱ ከማንም በላይ ጓጊና አዛኝ ይሆናሉና።
« وَمِنْ آَيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَاوَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً إِنَّ فِي ذَلِكَ لَآَيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ»
« ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ ፤ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህም ውስጥ ለሚያስተውሉ ህዝቦች ተዓምራቶች ኣልሉ። »
« هُوَ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ نَفْسٍ وَاحِدَةٍ وَجَعَلَ مِنْهَا زَوْجَهَا لِيَسْكُنَ إِلَيْهَا »
« እርሱ ያ ከአንዲት ነፍስ (ከኣደም) የፈጠራችሁ ከእርሷም መቀናጆዋን ወደርሷ ይረካ ዘንድ ያደረገ ነው »
የህብረተሰቡም ክብርና ዝርያ ይፀዳበታል። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዳስጠነቀቁን
« إذا جاءكم من ترضون دينه وخلقه فأنكحوه إلا تفعلوا تكن فتنة في الأرض وفساد كبير …… »
«ዲኑንና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ለጋብቻ ፍለጋ ሲመጣችሁ አጋቡት። ይህ ካልሆነ ግን በምድር ላይ ከባድ የሆነ ፈተናንና ብልሽትን ታሰፍናላችሁ »
قال إِمَامُ الحَرَمَيْنِ أَبِي المَعَالِي عَبْدُ المَلِكِ الجَوَيْنِيِّ -رَحِمَهُ الله
( والنكاح من أسباب زوال الجنون ، كما أن العزبة من أسباب الجنون ) [ نهاية المطلب 12/ 43]
«ላጤነት (ትዳር አለመመስረት) የእብደት መንስዔ እንደሆነው ሁሉ ማግባት ደግሞ እብደት ከሚወገድባቸው ሰበቦች አንዱ ነው»
🔊 የኒካህ ህግጋት አስመልክቶ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ትምህርት ከፈለጉ ታላቁ ወንድማችን ተከታታይ ሙሃደራ ያደረገውን ያዳምጡ ለወዳጅ ዘመድም ሼር በማድረት ይተባበሩ።
🔊 «ትዳር ፣ ዘዋጅ ( الزواج )»
ክፍል-1
https://t.me/kesunah/2642ክፍል-2
https://t.me/kesunah/2662🎙 በአቡ አብዱረህማን حفظه الله
⏰ 03/05/1441 ሂጅሪያ
🔊 መሰረታዊ ነጥቦች (ዘውጅን) ለመምረጥ
https://t.me/kesunah/2674🎙 በአቡ አብዱረህማን حفظه الله
⏰ ዙልሂጃ 12/1436 ሂጅሪያ