Репост из: የሪፈራል ተማሪዎች ጀመዓ في جامعة الهواسا
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላህ
ውድ የተከበራችሁ በመስጂዳችን ቂርኣት የምትከታተሉ የሪፈራል ጀመዓዎች ፣ እንደሚታወቀው እስከዛሬ ከሱብሂ በኋላ የሚቀሩ ቂርኣቶች , ሙምቲዕ ሸርሕ አጅሩምያ እና የሸርሕ ኡሱሉ ሰላሳ ኪታቦች ማለቃቸውን ይታወቃል ።
ስለሆነም አድስ ቂርኣት ስለተጀመረ የቻለ ሁሉ ተገኝቶ ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ እንላለን በዚህም የተጀመሩ አድስ ቂርኣቶች
1ኛ ቱህፈቱ ሰንያ — ከሰኞ እስከ ረብዕ ከሱብሂ በኋላ 12:20—1:20
2ኛ የሶርፍ ቂርኣት (ቢና) – ሀሙስ እና ጁመዓ ከሱብሂ በኋላ 12:20—1:20
3ኛ ኡምደቱል አሕካም ቅዳሜ እና እሁድ ከሱብሂ በኋላ 12:20—1:20
እዚሁ እያሉማ በህይወት ማለፍ አይገባውም ።
ሌሎች ቂርኣቶች ስኣት እስኪስተካከል አሁን ባሉበት ይቀጥላሉ።
⭕️ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ⭕️
Https://t.me/Hawassareferalstudentjemea