Репост из: دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
❍ مِـنْ عَلَامَـاتِ الـحُمـْقِ فِي بَنِي آدَمَ
🚦 በሰው ልጆች ላይ የሚታይ የቂልነት ምልክቶች
✍ قـال الإمـام أبـو حـاتم رحـمه الله :
🌱ኢማም አቡ-ሐቲም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ ፤
« مِـنْ عَلَامَـاتِ الـحُمـْقِ الـّتي يَجـبُ للـعاقل تفقّدهـا ممـن خفـي عليه أمـره :
" አስተዋይ የሆነ ሰው አንድ ሁኔታው ከተደበቀበት ሰው ላይ ሊፈልጋቸው ከሚገቡ የቂልነት ምልክቶች ውስጥ ፥
⇦ سُـرْعَةُ الـجَـوَاب ،
✔ ለመልስ መቸኮል
⇦ وتـركُ الـتّثبـُت ،
✔ ሳያረጋግጡ የሆነ እርምጃ መውሰድ
⇦ والإفـراطُ في الـضّحِـك،
✔ ከመጠን በላይ ሳቅ ማብዛት
⇦ وكَـثْرةُ الإِلـْتِفـات،
✔ መለዋወጥ ማብዛት (አንድ የፀና አቋም አለመያዝ)
⇦ والـوَقِيعةُ في الأخْيـَار،
✔ ምርጥ ና ደጋግ በሆኑ ሰዋች ክብር ላይ መፀዳዳት
⇦ والاخْتـِلاطُ بـِالأَشـرار »
✔ ከመጥፎ ሰዎች ጋር መቀላቀል
📔 [ روضة الـعقلاء (صـ ١٦٤) ]
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
Durusu@abu-hizam
https://t.me/durusuabihizam
🚦 በሰው ልጆች ላይ የሚታይ የቂልነት ምልክቶች
✍ قـال الإمـام أبـو حـاتم رحـمه الله :
🌱ኢማም አቡ-ሐቲም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ ፤
« مِـنْ عَلَامَـاتِ الـحُمـْقِ الـّتي يَجـبُ للـعاقل تفقّدهـا ممـن خفـي عليه أمـره :
" አስተዋይ የሆነ ሰው አንድ ሁኔታው ከተደበቀበት ሰው ላይ ሊፈልጋቸው ከሚገቡ የቂልነት ምልክቶች ውስጥ ፥
⇦ سُـرْعَةُ الـجَـوَاب ،
✔ ለመልስ መቸኮል
⇦ وتـركُ الـتّثبـُت ،
✔ ሳያረጋግጡ የሆነ እርምጃ መውሰድ
⇦ والإفـراطُ في الـضّحِـك،
✔ ከመጠን በላይ ሳቅ ማብዛት
⇦ وكَـثْرةُ الإِلـْتِفـات،
✔ መለዋወጥ ማብዛት (አንድ የፀና አቋም አለመያዝ)
⇦ والـوَقِيعةُ في الأخْيـَار،
✔ ምርጥ ና ደጋግ በሆኑ ሰዋች ክብር ላይ መፀዳዳት
⇦ والاخْتـِلاطُ بـِالأَشـرار »
✔ ከመጥፎ ሰዎች ጋር መቀላቀል
📔 [ روضة الـعقلاء (صـ ١٦٤) ]
دروس وفوائد أبي حزام عبدالرحمن بن سعيد
Durusu@abu-hizam
https://t.me/durusuabihizam