✔️ ዘካተል_ፊጥር
زكاة الفطر
ክፍል _አንድ
የዘካተል_ፊጥር ግዴታነት(ዋጅብነት)
⬅️ زكاة الفطر فرض بالسنة والإجماع
《ዘካተል ፊጥር: በቀደምት ሙስሊም ሙሁራን ግዴታ መሆኑ በሙሉ ድምፅ ስምምነት ላይ ተደርሶበታል(ኢጅማዕ ተደርጎበታል።》
⬅️ قال العراقي رحمه الله فيه وجب ركاة الفطر وهو مجمع عليه إليه إلا ممن شذ
➡️ አልዒራቂይ አላህ ይዘንላቸውና 《ዘካተል ፊጥር ግዴታ(ዋጅብ) በመሆኑ ላይቀደምት ሙስሊም ሊቃውንቶች በአንድ ድምፅ ተስማምተውበታል(ኢጅማዕ ተደርጎበታል።)
⬅️ قال إبن المنذر أجمع عوام أهل العلم. على ذلك
ኢብኑል ሙንዚር አላህ ይዘንላቸውና ዘካተል ፊጥር ግዴታ(ዋጅብ) ለመሆኑ አጠቃላይ ሙስሊም ሊቃውንቶች ተስማምተውበታል(ኢጅማዕ አድርገውበታል)
⬅️ قال إسحاق إبن راهويه هو كالإجماع من أهل العلم.
ኢስሐቅ ኢብኑ ራወይህ አላህ ይዘንላቸውና
《የዘካተል ፊጥር ግዴታነት አንደ አጠቃላይ የሙስሊም ሊቃውንቶች ስምምነት(እንደ ኢጀማዕ) የሚቆጠር ያህል ነው።》ብለዋል።
⬅️ قال الخطابي رحمه الله قال به عامة أهل العلم
《ኸጣቢይ አላህ ይዘንላቸውናየዘካተል ፊጥር ግዴታነት(ዋጅብነት) የአጠቃላይ የሙስሊም ሊቃውንት ስምምነት(ኢጅማዕ) ነው።》ብለዋል።
📚የሸኽ ዐብድል ዐዚዝ አረይስ የቴሌግራም ቻናል
✍ አቡ ኢብራሂም
ሚያዚያ 07/08/2015ዓ ል
ረመዷን 24/09/1444 ዓ ሂ
https://telegram.me/alfikhul_islamiyah