Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማስታወሻ እና ከዚህ በፊት ላልሰማችሁ ነፃ ነው✅
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል ::
ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ::
የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1.ዌብ ፕሮግራሚንግ (Web Development)
2.ሞባይል ፕሮግራሚንግ(Mobile App Programing)
3.ዳታ ሳይንስ
ትምህርቱ እድሜ ፆታ አይገድበውም:: ከገጠር እሰከ ከተማ ያሉ ከልጆች እሰከ አዛውንቶች በዚህ እድል መሳተፎ አለባቸው::: በማንኛውም ዘርፍ ላይ ብትሆኑ መማር ትችላላችሁ:: በተለይም ወላጆች ሀገራችን ላገኜችው ለዚህ ከፍተኛ እድል ልጆቻችሁን አሰመዝግቡ ::
ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:-
https://ethiocoders.et/
ሼር በማድረግ ያግዙን🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇
https://t.me/abukiweb