ምንድነው የሚቆጭህ⚠️ ካላችሁኝ እዛኔ ለማትሪክ ፈተና ብዬ Geography እና History መፅሀፎች ሌሊት 8:00 ሰዓት ተነስቼ ሳነብ ICT መፅሀፍን ግን ትራስ አድረጌ ትቼው ነበር።ምክንያቱም አገር አቀፍ ፈተና ስለሌለዉ ጥቅም ያለዉ መስሎ አልታየኝም ነበር።
የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ict ላይ አሁንም ወደኃላ የቀረ ነዉ።
ባጭሩ ባገኛችሁት አጋጣሚ ICT ትምህርት ትኩረት ስጡት ለማለት ነዉ።
ምናልባት የእኔን ስህተት እንዳትደግሙት ነው ይህን የምለው። ታናናሾችም ካሉ አሳዉቁዋቸዉ።ንቁ ለማለት ነዉ።
ቻናል👇
@abukiweb
https://t.me/abukiweb
የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ict ላይ አሁንም ወደኃላ የቀረ ነዉ።
ባጭሩ ባገኛችሁት አጋጣሚ ICT ትምህርት ትኩረት ስጡት ለማለት ነዉ።
ምናልባት የእኔን ስህተት እንዳትደግሙት ነው ይህን የምለው። ታናናሾችም ካሉ አሳዉቁዋቸዉ።ንቁ ለማለት ነዉ።
ቻናል👇
@abukiweb
https://t.me/abukiweb