ሙስሊሙ ማህበረሰብ ልጆቹን፣ እህቶቹን፣ ወንድሞቹን፣ ጎረቤቶቹን... በሁሉም መስክ ማለትም በዲኒ፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊ ሳይንስ፣ በጤና እና በአጠቃላይ በሁሉም የሕይወት ዘርፎች መማርና ማብቃት ይኖርበታል። ይህ ማለት የእውቀት እድገትና የህብረተሰብ መሻሻል ለማምጣት ወሳኝ ነው።
እስልምና በእውቀት ላይ ትልቅ ቦታ ይሰጣል፣ ቁርአንም ሆነ ሐዲሶች የእውቀትን አስፈላጊነት በተደጋጋሚ ያሳስባሉ። ስለዚህም ሙስሊሞች የእውቀት ፍላጎታቸውን ማሟላትና ለሌሎችም ማካፈል ይገባቸዋል።
ፁሁፍ ፡ @abukiweb
ድምፅ፡ Ustaz IbnuMunewor ደርስ የተወሰደ
ሼር🤝
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb
እስልምና በእውቀት ላይ ትልቅ ቦታ ይሰጣል፣ ቁርአንም ሆነ ሐዲሶች የእውቀትን አስፈላጊነት በተደጋጋሚ ያሳስባሉ። ስለዚህም ሙስሊሞች የእውቀት ፍላጎታቸውን ማሟላትና ለሌሎችም ማካፈል ይገባቸዋል።
ፁሁፍ ፡ @abukiweb
ድምፅ፡ Ustaz IbnuMunewor ደርስ የተወሰደ
ሼር🤝
ቻናል👇
https://t.me/abukiweb