Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
📌 pin✅
የምንፈልገዉ ቻናል ወይም የግል አካዉንት pin ለማድረግ ቀላስ Step
ሁሌም መርሳት የማንፈልገዉ ሰዉ😊
ወይም ቴሌግራም ስንገባ ግዴታ ማየት ያሉብን ቻናሎች ወደ ታች እንዳይወርዱብን በጣም ጠቃሚ ነዉ መቶም ይሁን ሁለት መቶ ቻናል ቢኖር በየግዜዉ አዲስ ነገር ሲለቁ የምንፈለገዉ ግን ሁሌም እላይ pin ሆኖ ይቀመጣል‼️
step 1 የምንፈልገዉ ቻናል ላይ አንዴ ጠበቅ አድርገን መያዝ
step 2 ከላይ 3 ነጠብብጣቡ በመንካት Pin (📌) የሚለዉ መምረጥ።
ከዛም Pin (📌) ሆኖ እናገኘዋለን።
ከዚህ ቦኃላ የምንፈልገዉ ቻናል ወይም ግለሰብ አካዉንት pin ማድረግ ይልድብን።
ከጠቀማችሁ ሼር🤝
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb