ቆይ ተማሪዎች ለግሬዳችሁ ትጨነቃላችሁ ከዛስ⁉️
ከዛም ትመረቃላችሁ‼️አልሀምዱሊላህ።
~
ግን ስራ የሚባል ነገር ዉጭ ስትወጡ የለም ወይም እስከሚገኝ አስቸጋሪ ነዉ ።
ግሬድ አንዳንዴ ከግቢ ማያልፍበት አጋጣሚ አለ። ስለዚህ ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን የኦንላይ ትምህርቶች ተማሩ። ተዉ ተማሪዎች አደራ እንዳትሸዉዱ።ከታላቆቻችሁ ልምድ ውሱዱ።
share
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb